Translation is not possible.

በዚህ ጨለማ ወዲያና ወዲህ የሚቆራረጥ ትንፋሽ ይደመጣል። ቁጣቸውን ገታ ህመማቸውን ዋጥ አድርገው ከተመሸጉበት ዋሻ እየወጡ ጠላትን በእንብርክክ የሚያንፏቅቁ።

ደማቸው እየፈሰሰ ቁስላቸው እየመረቀዘ ተቀደም ተቀደም ይባባላሉ። ስቃይ ርሀቡ ትንፋሻቸውን ሲያሳጥረው መርሀቸው አንድ ነው አላህ ደስ እስኪለው ከነፍስ ከልጆቻችን ይውሰድ ነው።

እነርሱ በእርግጥም የለሊት ፀሀይ የፅልመት ብርሀን ናቸው። የዘመኔ ጀግኖች አላህ ይቀበላቸው።

የማወራችሁ ስለቀሳሞች የምነግራችሁም ስለነርሱ ነው።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group