Terjemahan tidak mungkin.

⚔እስራኤል ከሂዝቦላህ ጋር ለማይቀር ጦርነት እየተዘጋጀች ነው የሚሉ መረጃዎች እየወጡ ሲሆን ብዙ የእስራል ተንታኞች ግን ሂዝቦላህ ከሐማስ የበለጠ ጠንካራ መሆኑን እና እስራኤል እሱን ማሸነፍም ሆን ኃይሉን ማዳከም አትችልም እያሉ ነው፡፡

ሂዝቦላህ ይፋ ያደረገውን የጦሩን ዝግጁነት ላጋራችሁ፡፡

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

15 Dilihat
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan