Татарчага аудару мөмкин түгел.

🎉በበጎነት ወደ ጀነት መሄጃ መንገዱን በፅኑ አቋም አጥብቆ ከያዘ እነሆ ሶስት አመታት ተቆጠሩ። በአይታሞች ፈገግታ በአዛውንት ምርቃት በመሻኢኾች ዱዓ በእናንተ ቤተሰቦቻችን አለን ባይነት መስመር ውስጥ አልፎና ደምቆ ከዳዴ አንስቶ እነሆ በአላህ ፍቃድ በሶስት አመታት ውስጥ በሁለት እግሩ ቆሟል። ታድያ ይሄን ጉዞውን በጣም በተሻለ እና ከዚህም ከፍ ባለ ፣መጥቼበት በማላውቀው አዲስ ስራ፣ ያለፉት መንገዶቼን በወፍ በረር ሶስቱን አመት አብራችሁኝ ላሳስለፋችሁ በመድረክ አሳያችኋለው ሲል መድረኩን አሰናድቷል። የመልካምነት መንገድ እንኳን የተሳካው ውጣ ውረዱም ያጓጓልና ጥር በእሁድ ቀን ወርሀ ጥር 19/2016  በሀገር ፍቅር ቲያትር ከጠዋቱ 2:00 ሲል  የሚጀመር ስለሆነ፤ በመድረኩ ላይ በመገኘት የድግሳችን ድምቀት ሁኑ እንላለን ።

--------------------------------------------------------

መግቢያ : በነፃ

ስልክ :0939963771/0913219422 ላይ በማናገር ትኬት ይውሰዱ

ማርፈድ : በፍፁም አይቻልም 6 ሰዓት እንጨርስላችሁ ዘንዳ😉

በቴሌግራም ለማናገር :@abu_adil1  እና @Amtullahiiiiii  ላይ ጎራ በሉ ❗️

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group