Tidak bisa diterjemahkan.

የእስራኤል ብሄራዊ ደህንነት ሚኒስትር ኢታማር ቤን ጊቪር አለም አቀፉ የፍትህ ፍርድ ቤት በእስራኤል ላይ ተከታታይ አስቸኳይ እርምጃዎችን በመወሰን ብይን መስጠቱን ተከትሎ ፍርድ ቤቱን "ፀረ-ሴማዊ ነው" በማለት ፈርጇል።

ሚኒስትሩ የፍርድ ቤቱን ውሳኔዎች ችላ በማለት "የእስራኤልን ሀገር መንግስት ቀጣይ ህልውና አደጋ ላይ የሚጥሉ ውሳኔዎች መደመጥ የለባቸውም" ሲሉ አሳስቧል ።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Kirim sebagai pesan
Bagikan di halaman saya
Bagikan di grup