Translation is not possible.

በደቡብ አፍሪካ በእስራኤል ላይ የቀረበው “የዘር ማጥፋት” ክስ ICJ ውሳኔ ነገ የሰወሰናል ከወዲሁ ነፍልስጤም ደጋፊ በሪአይኤ ኖቮስቲ   በሄግ ባቡር ጣቢያ ያላባራዉ የእስራኤል ድብደባ  ተቃውመዋል ነገ ፍትህ ይገኝ እያሉ ነዉ።

የእስራኤል ሜጀር ጄኔራል (ሬቲ.) ናምሩድ ሸፈር፡-

" ናታንያሁ ጦርነቱ እንዲያበቃ ስለማይፈልግ የእስረኞች ልውውጥ ውል ለሌላ ጊዜ አራዝሟል። ይህ ማለት እስረኞችን በሃማስ ዋሻዎች ለማስፈታት እና የወታደሮቻችንን ህይወት በማጥፋት ስልጣኑን ለማስቀጠል ስሜቱ ነዉ

2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group