Translation is not possible.

#ከልብ_የመነጨ_ወደ_ልብ_የሚገባ_ነብያዊ_ሀዲሶች

۵۵ ═ ۵ ═ ۵ ═ ۵ ═ ═ ۵ ═ ۵ ═ ۵ ═ ۵۵

✅ 1☞ ምቀኝነትን ተጠንቀቁ!!

እሳት እንጨትን እንደሚበላው ሁሉ ምቀኝነት ኸይር ነገርን ይበላል።

✅ 2☞ ሀሜት ምን እንደሆነ ታውቃላችሁን? በማለት ነብዩ (ሠለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጠየቁ

♦ሰሀቦችም አላህና መልእክተኛው ያውቃሉ አሉ

🗝(ወንድምህ በሚጠላው ነገር ማንሳት ነው አሏቸው)

❓የምናነሳበት ነገር ያለበትስ ቢሆን ሲሏቸው

🔑የምትለው ነገር ካለበት

አማሀው ከሌለበት ደግሞ ቡህታን ጫንክበት ይባላል።

✅ 3☞ አማኝን ሰው መርገም እንደመግደል ይቆጠራል ተራጋሚዎች የቂያም ቀን ሽማግሌም ሆነ ምስክር አይሆኑም።

✅ 4☞ የቂያም ቀን መጥፎ ደረጃ ካላቸው ሰዎችመካከል አንዱ ከሚስቱ ጋር ሚስጥር አውርቶ ሚስጥሯን የሚዘራ ነው።

✅ 5☞ ሰዎችን ለማሳቅ ብሎ ውሸትን የሚያወራ ሰው ወየውለት።

✅ 6☞ ነብዩ (ሠለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) ወለድ በይና አብይን ረገሙ!! እያወቀ ወለድ የሚበላት አንዲት ዲርሀም ቅጣት ከሰላሳ ስድስት (36) ዝሙት ቅጣት የበረታ ነው አሉ።

✅ 7☞ አማኝ የሆነ ሰው ወንድሙን ከሶስት (3) ቀን በላይ ማኩረፍ አይፈቀድም!! አማኝ ወንድሙን ዓመት ሙሉ ያኮረፈ ሰው ደሙን እንዳፈሰሰ ነው።

✅ 8☞ ዝምድናን የሚቆርጥ ሰው ጀነት አይገባም።

✅ 9☞ ጭንቀቱ የዚህች ዓለም አዱኒያ የሆነ ሰው አላህ፦

❓ድህነትን በሁለት አይኖቹ መካከል ያደርግበታል፤

❓ሀሳቡን ይበትንበታል፤

❓ከዱኒያም የተወሰነለት እንጂ አይሰጠውም፤

✅ 10☞ የማትፈቀድለትን ሴት አካል ከመንካት በብረት ወስፌ ራሱን መውጋት ይሻላል!!

❄ ያጀመዓ በኔ ብቻ አይቅር ካሉ

❄ ለእህት ወንድም ሼር ሼር በማድረግ ያስተላልፉ

❄ አስተውሉ ሼር ማድረግም ዳእዋ ነው፡፡

መልካም ቀን !!!©!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group