#ታላቁ_ቀን_ጁምዓ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ይላሉ፦
﴿خَيْرُ يَومٍ طَلَعَتْ عليه الشَّمْسُ يَوْمُ الجُمُعَةِ، فيه خُلِقَ آدَمُ، وفيهِ أُدْخِلَ الجَنَّةَ، وفيهِ أُخْرِجَ مِنْها، ولا تَقُومُ السّاعَةُ إلّا في يَومِ الجُمُعَةِ﴾
“ፀሀይ ከወጣችባቸው ጥሩ ‘የጁምዓ ቀን’ ነው።
➜ አደም የተፈጠረበት ነው።
➜ ወደ ጀነት የገባበት ነው።
➜ ከሷም ከጀነት የወጣበት ነው።
የትንሳዔ ቀንም በጁምዓ ቀን ቢሆን እንጂ አትቆምም።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 854