Tidak bisa diterjemahkan.

"ለመናገር እየታገልኩ ነው ምክንያቱም... ምክንያቱም ሁኔታው ከቃላት በላይ ነው"

የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ገብረእየሱስ ስለ ጋዛ ወቅታዊ ሁኔታ ሲናገሩ እንባ ተናነቃቸው።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

6 Dilihat
Kirim sebagai pesan
Bagikan di halaman saya
Bagikan di grup