4 months Translate
Translation is not possible.

ደና የሞቀ ትዳርህን አተህ ብዙ ሆና በችግር ጊዜ የጎንህ የነበረችውን ሚስት ቆርጦላት ልጆችህን በትነህ ከመሄድህ በፊት ቆም ብለህ አስብ።

በአንድ ሚስት ተረጋግተህና ደስተኛ ሳትሆን የሴት ማብዛት ደስታ የሚያመጣልህ መስሎህ የምትኳምት ምስኪን ሆይ ከሁለቱም ሳትሆን ከመቅረትህ በፊት የያዝከውን ብታጣጥም ይሻልሀል ባይ ነኝ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group