Translation is not possible.

የፍልስጤም ሁሉም ጀግኖች ትግላቸውን ቀጥለዋል!

የአል አቅሳ ሰማዕታት ብርጌድ፡ በአላህ እርዳታ እና ብርታት ተዋጊዎቻችን የጽዮናውያን እግረኛ ጦርን በ RPG መሳሪያ በማነጣጠር ከካን ዮኒስ በስተምዕራብ ባለው የመሻገሪያ መንገድ ላይ ሁሉንም ተገድለው አቁስለዋል።

ሙጃሂዲን ብርጌድ፡ የእኛ ተዋጊዎች ከጋዛ ከተማ በስተምስራቅ የጽዮናውያን ጠላቶች መሰባሰባቸውን አረጋግጠን በበርካታ የሞርታር መሳሪያ ደብድበናል።

አል-አሲፋህ ሀይሎች፡ ዛሬ ጎህ ሲቀድ ጀምሮ በካን ዮኒስ ከተማ መትረየስ እና RPG በመጠቀም ከጽዮናውያን ጠላት ወታደሮች ጋር ከባድ ግጭት ውስጥ ገብተናል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group