Translation is not possible.

አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ለዶክተር አብዱረህማን‼️

▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬

(«ሼር በማድረግ በጎነትን እንተግብር፤ ሼር ሳያድርጉ እንዳያልፉ‼️»)

✍በደሴ ዙሪያ፣ ጢጣ በምትባል ቀበሌ ተወልዶ ያደገው ወንድማችን ዶ/ር አብዱረህማን ሰይድ በወረባቦ ወረዳ፣ ኢጀርሳ 020 ቀበሌ ከ17 ዓመት በላይ በጤና ባለሙያነት ህብረተሰቡን አገልግሏል።

ዛሬ ላይ ግን ወንድማችን ሁለቱ ኩላሊቶቹ ስራቸውን ስላቆሙ ዲያሊሲስ በማድረግ ላይ ይገኛል፤ ከአላህ በታች ህይወቱን እንታደግለት ዘንድ ለሁላችንም ጥሪ ቀርቧልናል።

ይህ ወንድማችን በአሁኑ ወቅት ሁለቱም ኩላሊቶቹ ስራ በማቆማቸው (CKD : KIDNEY FAILURE) ምክንያት አዲስ አበባ - ፍሎው ዲያሊሲስ ክሊኒክ በሳምንት 2 ቀን ዲያለሲስ እያደረገ ይገኛል።

:

ወንድማችን ዶ/ር አብዱረህማን ከአላህ በታች ዘላቂ መፍትሔ ማግኘት የሚችለው ውጭ ሃገር ሄዶ የኩላሊት ንቅለ-ተከላ ማካሄድ ሲችል መሆኑንና ለዚህም ደግሞ ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ ማለትም 4,000,000 (4 ሚሊዮን ብር) እንደሚያስፈልገው በጤና ባለሙያዎች ተነግሮታል፤ በመሆኑም የተቻለንን ሁሉ በማድረግ እንርዳው

የአብዱረህማንን ህይወት ለመታደግ‼️

---------------------------------------------------

√ ንግድ ባንክ፦

1000584320323

አብዱረህማን ሰይድ የሱፍ

:

√ አቢሲኒያ ባንክ፦

97124407

አብዱረህማን ሰይድ የሱፍ

*

ለበለጠ መረጃ፦

-------------------

09 22 11 18 05 - እህቱ ማሪቱ ሰይድ

09 27 90 22 45 - ወንድሙ ኻሊድ

09 21 03 42 58 - አወል ኢብራሂም

እርሱን ለመርዳት የተከፈቱ የሶሻል ሚዲያ ግሩፖችን ለመቀላቀል

✔️ የቴሌግራም ግሩፕ፦

https://t.me/+YYfIfsIl-dA1MDJk

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group