Translation is not possible.

ላለፉት 101 ቀናት የገ'ዛህን ጉዳይ በአንክሮ ለተከታተለ ከታች ያለው ሙስነድ ኢማም አህመድ ላይ የተዘገበው ሀዲስ የፈለስጢን ሙጃሂ'ዶችን እንጂ ሌላ ማንንም እንደማይመለከት በደንብ ይረዳል። ሀዲሱን እንይና ቲኒሽ ተዕሊቅ እናክልበት :-

لا تزال عصابة من أمتي يقاتلون على أبواب دمشق وما حوله ، وعلى أبواب بيت المقدس وما حوله ، لا يضرهم خذلان من خذلهم ظاهرين على الحق إلى أن تقوم الساعة

«ከዑመቶቼ የደማስቆ መግቢያዎችና ዙሪያውን እንዱሁም የበይተል መቅዲስ መግቢያዎችና ዙሪያውን እስከ ዕለተ ትንሳዔ ድረስ የሚዋጉ በድኖች ከመኖር አይወገዱም። በሀቅ ላይ ሆነው የበላይነትን የሚቀዳጁ ሲሆኑ የሰዎችን እርዳታ መነፈጋቸው አይጎዳቸውም»

~ በይተል መቅዲስና የፈለስጢን ዙሪያ ሆነው ከዑማው ሸረፍ ዲፋዕ እያደረጉ ያሉት የቀሳም ሙጃ'ሂዶች ብቻ ናቸው።

~ ሀዲሱ 'ላ የዱሩሁም መን ኸዘለሁም' እንደሚለው ፣ ምንም እንኳን በሙስሊም ሀገራት ተከበው ከአብዛሀኞቹ እርዳታን ቢነፈጉም ግን እስካሁን ከዓለም በሚሊታሪ Top 5 ውስጥ የምትካተተዋን እስራኤልን ከነ ኃያሎኖቹ ግብረአበሮቿ ገትረው ይዘዋል፣ እንደውም በወታደራዊ መመዘኛዎች ካየነው አሸናፊዎቹ እነሱ ናቸው። ወ'ራ'ሪዋ ከአንድ ሺ በላይ ታን'ክና በሺ የሚቆጠሩ ወታደሮቿን በነዚሁ ሙጃ'ሂ'ዶች በ100 ቀናት ብቻ አጥታለች።

ድል ከአላህ ነው ቁም ነገሩ መንገዱ ላይ መገኘት ነው !

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group