👆በ እናትህ ሆድ ውስጥ በ እንድህ አይነት ሁኔታ ላይ ሁነህ የሚረዝቅህ ጌታ፤ አሁንም ያ ጌታ ነው ያንተ ጌታህ!

«በእናቴ ማህፀን ውስጥ ፅንስ ሳለሁኝ ሪዝቄ አፌ ውስጥ እስኪያርፍ( ያለምንም ልፋት)  ይመጣልኝ ነበር። ነገር ግን ካደኩኝ ቡኃላ በአላህ ላይ የነበረኝ ጥሩ ጥርጣሬዬ ተበላሸ ታዲያ ከእኔ በላይ ሸረኛና ተንኮለኛ ባሪያ ማን አለ ይሉ ነበር―አቡ ዐብዱራህማን አል ዐምሪይ አላህ ይዘንላቸውና—

📚‏- الحلية (٧ /٢٠٨)"

5 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group