♥#የለሊት_ሶላት
9⃣ ለመቆም የሚያግዙ ነገሮች
✅ ለመቆም ትክክለኛ ፍላጎትና ቁርጠኝነት ማሣየት፤ ለማሣካትም በዱዓ መታገዝ
ከወንጀል መራቅ፤ ትክክለኛ ተውባ ማድረግ፡፡ አንድ ሰው በሚሰራው ወንጀል /ሀጢኣት/ ምክኒያት የለሊት ሶላትን ሊከለከል ይችላል፡፡
✅በጦሃራ ላይ ሆኖ መተኛት፤ በእንቅልፍ ጊዜ የሚደረጉ ዱዓኦችን ማድረግ
✅ ከተቻለ የቀይሉላ እንቅልፍ መተኛት (ቀን ላይ የሚተኛ መጠነኛ እንቅልፍ)
➡ እንግዲያውስ ይህን ትልቅ ችሮታ ለመቋደስ እንበርታ፡፡ በዒሻና ፈጅር መካከል የተወሰኑ ረከዓዎችን ለመስገድ እንሞክር፡፡ በመዝገቡም ላይ ለመፃፍ እንችል ዘንድ በለሊቱ መጀመሪያ፣ በመካከሉና በመጨረሻው ላይ አላህ ያገራልንን ያህል እንስገድ፡፡