Çeviri imkansız.

📈ተጨማሪ

በ"ቴል አቪቭ" አቅራቢያ በሚገኘው "ራአናና" በተሰኘው ቦታ የሩጫ ጥቃት እና የስለት ኦፕሬሽን የተጎዱት ሰዎች ብዛት ወደ 19 ከፍ ብሏል። ቢያንስ አራቱ በከባድ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ። አንዱ ተስፋ በሌለው ሁኔታ ላይ ነው።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ.

2 görüntüleme
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş