nursefanura поделился
Перевод невозможен

🚨 የፍልስጤም ቴሌኮሙኒኬሽን ኩባንያ (ፓልቴል) እና ጃዋል፡ በጋዛ ሰርጥ ውስጥ ያሉ ሁሉም አገልግሎቶች (ሴሉላር፣ መደበኛ ስልክ እና ኢንተርኔት) እየቀጠለ ባለው ጥቃት ሙሉ በሙሉ መቋረጣቸውን እንገልፃለን።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе