Translation is not possible.

ዩናይትድ ስቴትስና ብሪታንያ በጋራ በአውስትራሊያ፣ በኔዘርላንድ፣ በባህሬንና በካናዳ ሎጀስቲክና ስለላ ታግዘው ድዋይት ዲ አይዘንሃወር ከተሰኘው ጀት ተሸካሚ የጦር መርከብ እየተነሱ አዳራቸውን የመን ላይ የድሮን ጥቃት መሰንዘራቸውን ይፋ አድርገዋል።

ፔንታጎንንና ዘ ኒዮርክ ታይምስን ጠቅሶ አልጀዚራ ዘግቦታል

2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group