nursefanura shared a
Translation is not possible.

የአንሰራላህ ቃል አቀባይ መሀመድ አብዱልሰላም፡ በየመን ሪፐብሊክ ላይ የአሜሪካ እና የእንግሊዝ ወረራ የተካሄደው “እስራኤልን” ለመጠበቅ እና የመን ጋዛን በመደገፍ የምታደርገውን እንቅስቃሴ ለማስቆም ነው። በዚህ ተንኮለኛ ወረራ ቂልነት ፈጽመዋል እና የመን ፍልስጤምን እና ጋዛን ከመደገፍ ያግዳtaል ብለው ካሰቡ ተሳስተዋል።

የመን ሃይማኖታዊ እና ሰብአዊ አቋሟን ትቀጥላለች እና ሁል ጊዜም በቻለችው ሁሉ ከጋዛ ጎን ትቆማለች። ይህ ጥቃት የመንን ይበልጥ ጠንካራ እና ቆራጥ ያደርገዋል።

በቀይ ባህር እና በአረብ ባህር ለአለም አቀፍ ሰላማዊ መርከቦች ስጋት ስላልነበረው ለዚህ በየመን ላይ ለሚደርሰው ጥቃት ምንም አይነት ምክንያት እንደሌለ እናረጋግጣለን። ኢላማው የተደረገው እና የሚደረገው በ"እስራኤል" መርከቦች ላይ ወይም ወደ ተያዘችው ፍልስጤም ወደቦች በሚያመሩት ላይ ነው።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group