ስለ ቪታሚን ሷድ (ص) ምን ያህል ታውቃላችሁ?....
===========
ስለ ቪታሚን ሷድ (ص) ሰምታችሁ ታውቁ ይሆን?
ቪታሚን ሷድ(ص) የሚባሉት፦
ሶላት (صلاة) ፣ ፃም (صوم) ፣ ሶደቃ (صدقة) ፣ ትዕግስት (صبر) ፣ ዝምድናን መቀጠል (صلة رحم) ፣ እውነተኛነት (صدق) እና ደጋጎችን መጎዳኘት ጓደኛ አድርጎ መያዝ (صحبة صالحة)
እና መሰል ሩሐችንን ለመገንባት የሚረዱ ቪታሚኖች ናቸው።