~ዕድሜ የአላህ ፀጋ ነው፡፡ በተለይ ደሞ በ እንደዚህ አይነት ሁኔታ ላይ ሲኖሩበት ደግሞ ከፀጋም በላይ ነው፡፡ «በላጩ ሰው ዕድሜው የረዘመና መልካም ሥራው ያማረ ነው፡፡»ብለዋለ ሐቢባችን―ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም―
በአላህ ግልጋሎት ሥር ብዙ ዕድሜ ያሳለፈ ነገ አላህ ዘንድ ትልቅ ክብር ይጠብቀዋል።