ኾረጥ ያለ ዜና
የሃማሰ ወታደሮች ከታኢብ አልሙጃሂዲን
ያወጡት መግለጫ በ24 ሰዓት በፂዎናዊያን ወታደሮች ላይ ያደረሱት ጥቃት 27 ታንኮችን አቃጥለዋል በውሰጥ የነበሩ የእሰራኤል ወታደሮች ግማሹ ሙተዋል ሌሎች ቆሰለዋል በተጨማሪ በ69 ሮኬቶች የእሰራኤል ከተማዎች ደብድበዋል የእሰራኤል ወታደሮች የመሸጉበት ቦታ 49 ግዜ ጥቃት አድርሰንባቸዋል 6 የጦር ሄሊኮፍተር
ኢላማ አድርገናል 3 የስለላ ተናንሸ አውሮፕላኖች አቃጥለናል ለመጀመሪያ በባህር በኩል በደረግነው ጥቃት አንዲት የጦር መርከብ አቃጥለዋዉው 47 ግዜ የጨበጣ ወጊያ አድርገናል ሲሉ መግለጫ ተሰጥቷል
9 ግዜ በመኖሪያ ቤቶች የተደበቁ የእሰራኤል
ወታደሮች ጥቃት አድርሰንባቸዋል በሁሉም አቅጣጫ ሰንዋጋ ውለን አድረናል ማለታቸው ኢትዮ ፍልስጤም ቻናል ከምጩ ዘግቧል ።
በተጨማሪ ወራሪዋ ሰሜን ጋዛ ተቆጣጠርኩት እያለች የምታወራው ውሸት መሆኑን በ24 ሰአት ውሰጥ በሁሉም በኩል ያደረግነው
ውጊያ ያረጋግጣል ብሏል ። በተያዘ ዜና ወራሪዋ ልዮ ኮማንዶዎቹን ምርኮኛ ወታደሮች ወዳሉበት ሂደው ነፃ እንዲያወጧቸው ልካ የነበር ሲህን ነገር ግና የ ሀማሶች ወጥመድ ማለፍ ሳይችሉ ቀርተዋል ሁሉም ድባቅ ነዉ የተመቱት።ዘስ 🙅🏽