Translation is not possible.
ዋ ፍልስጢን!😔😔
እኔማ ዘንድሮ ጉድ አየሁኝ ባይኔ፣
ግፍ ቤት ሲሰራበት በጋዛ ወገኔ።
ሰው ከፍርስራሽ ውስጥ በዶዘር ሲቆፈር፣
መቶ ሁለት መቶ በአንድ ላይ ሲቀበር።
ሚላስ የሚቀመስ የሚጠጣ ጠፍቶ፣
ህፃናት ሲንጫጩ ጉንጭ በእምባ ሞልቶ።
ጉድ አየሁ ዘንድሮ ግፍ አፅናፍ ሲሞላ፣
መከራና ስቃይ ሰሚ አጥቶ ሲጉላላ።
ያ አሏህ ያረህማን እዝነትህ ናፈቀኝ፣
አዎ ተስፋ አልቆርጥም…ግን በጣም ራቀኝ!
✍Abdelaziz BinMuhammed
https://t.me/Seyfel_Islam
   28/4/2016
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group