Translation is not possible.

እስራኤል

ሚስቱን ፣ ሴት ልጁን፣ ወንድ ልጁን እንዲሁም የልጅ ልጁን ገደለችበት

በማግስቱ ዋኤል ወደ ሥራው ተመለሰ

ከቆይታ በኃላ

እስራኤል

ባልደረባውን በመግደል እሱን አቆሰለች

በማግስቱ ዋኤል ወደ ሥራው ተመለሰ

በትላንትናው ዕለት

እስራኤል

ሌላውን የመጀመሪያ ልጁን ሀምዛን ህይወት ቀጠፈች

ዛሬ በማግስቱ ዋኤል ወደ ሥራው ተመለሰ።

ቀብሩ ላይ ከተናገረው

" ሀምዛ የኔ ግማሽ አካል ብቻ አልነበረም እሱ ሁሉም አካላ ነበር እሱ የነፍሴ ነፍስ ነበር”

በፅናት ፣ በጥንካሬ ፣

ዘመናችን ካፈራቻቸው ታላላቅ ሰዎች ውስጥ ዋኤል አል-ዳዱህ አንዱ ነው ቢባል ያንስበታል

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group