Translation is not possible.
_ጥሩ ሕይወትን ለመምራት የሚረዱ 10መርሆዎች
 
_1ኛ ሰውን አትጥላ ልብህን ንፅሁ አድርግ
 
_2ኛ አትጨነቅ በአሏህ ተመካ
 
3ኛ ቀለል ያለ ኑሮ ኑር
 
_4ኛ በአለህ ነገር ተደሰት በተሰጠህ ነገር አመስጋኝ ሁን
 
_5ኛ ብዙ በሰጠህ ቁጥር ብዙ ታገኛለህ
 
_6ኛ ፈግግታ አብዛ ፈገግታ ሰደቃ ነው
 
_7ኛ በፍቅር ኑር ለአሏህ ብለህ ውደድ
 
_8ኛ ብዙ ዱዓ ባደርክ ቁጥር በረካን ታገኛለህ
 
_9ኛ እውቀትህን ለሌሎች አካፍል አንድን የቁርአን አንቀጽ ብትሆን እንኳን
 
_10ኛ አሏህን በብዛት አስታውስ ልብህ እርጋታን ታገኛልች።
Send as a message
Share on my page
Share in the group