የአልጀዚራ የጋዛ ቢሮ ሀላፊ የሆነው ጋዜጠኛ ዋኢል ሌላኛው ልጁን እስራኤል ጋዜጠኞችን ኢላማ ባደረገ ጥቃቷ ገድላዋለች።
የአባቱን መንገድ ተከትሎ የነበረው ሀምዛ በጋዜጠኝነት ሙያው ልክ እንደ አባቱ የህዝቡን ሀቅ ለአለም እያሳወቀ ይገኝ ነበር።
ሀምዛ ሸሂድ ከመሆኑ በፊት ለአባቱ ዋኢል የመጨረሻ መልዕክቱ «አባዬ! ይህን ለመሸከም በበቂ ሁኔታ ታጋሽ ነበርክ። ከአላህ እዝነት ተስፋ እንዳትቆርጥ። እርግጠኛ ሁን ለትዕግስትህ አላህ ይሸልምሀል።» የሚል ነበር።
ዋኢል ደግሞ ልጁን ሀምዛ ካጣው በኋላ እንዲህ ብሏል
«ሀምዛ የኔ አንዱ አካሌ ሳይሆን ሁሉነገሬ ነበር።»
አላህ ሸሂድነቱን ይቀበለው 🤲
https://www.youtube.com/@QisaTube1
Facebook - ቂሳ ትዩብ Qisa Tube
Telegram - t.me/QisaTube