12 month Translate
Translation is not possible.

ሁላችንም እንረባረብ‼

================

(መልዕክቱን ቶሎ እናሰራጨው!)

||

✍ ትናንት ቅዳሜ ምሽት ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ በተመለደው ፕሮግራማቸው ቁርኣን ተፍሲር በአስኮ በድር መስጅድ አስቀርተው ዒሻእን ሰግደው ወደ ቤታቸው በመሄድ ላይ ሳሉ ከጀርባቸው በተተኮሰ ሽጉጥ ህይዎታቸውን ያጡት ሸይኽ ዐብዱ ያሲን የቲም ልጆችን ጥለወ አልፈዋል።

የነዚህ ልጆች እናት የሆበችው ባለቤታቸው ቅርብ ጊዜ ነበር የሞተችው። ዛሬ ደግሞ እርሳቸውም ተደገሙና ልጆቻቸው ባዶ ቀሩ።

በተጨማሪም 3 ሚሊዮን ብር ገደማ እዳ አለባቸው።

ሁላችንም አላህ ከሰጠን ላይ በቀመነስ ተረባርበን የሸይኻችንን እዳ እንክፈል።

የሚከተሉትን የባንክ አማራጮች ተጠቀሙ፦

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአካውንት ቁጥር፦ 1000592716309

የአካውንት ስም፦ ዐብዱ ዑሥማን እና ሲሩ ሐሰን እና ጀሚል ሑሴን  

ጀሚል ሑሴን:   0930078250

ዐብዱ ዑሥማን:  0911199884

ሲሩ ሐሰን:  0912112190

ለሌሎችም ማነሳሻ ይሆን ዘንድ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ኮመንት ላይ ወይም በውስጥ t.me/Murad_Tadesse ላይ ላኩት።

የወሰናችሁ አቅሙ ያላችሁ ባለሃብቶች ወይም ተቋማት ካላችሁ ደግሞ ተመካከሩና እናንተ ብትሸፍኑት መልካም ነበር።

||

t.me/MuradTadesse

Send as a message
Share on my page
Share in the group