Translation is not possible.

إنَّا لله وإنَّا إليه راجعون!

ለሸይኽ ዐብዱሁ ያሲን አላህ ይዝንላቸው!

ትናንት ምሽት ከዒሻእ ሰላት በኋላ አስኮ ብርጭቆ ፋብሪካ አካባቢ ከሚያስተምሩበት መስጂድ ወደ ቤታቸው እየሄዱ በግፈኞች በሽጉጥ ተመተው የተገደሉት ሸይኽ ዐብዱሁ ያሲን ዛሬ እሁድ ጁማዳ አል-ኣኺረህ 25/1445 ዓ.ሂ ዙህር ላይ እዛው አዲስ አበባ አስኮ ሰፈር በድር መስጅድ ሶላተል-ጀናዛህ ተሰግዶባቸው ከዙህር በኋላ በኮልፌ የሙስሊም መቃብር ስርዓት ቀብራቸው ይፈፀማል።

የቻለ ሁሉ በቦታው በመገኘት የሸይኹን አጅር በሚያበዛ መልኩ በክብር ይሸኛቸው።

ለሸይኹ የሸሂድነትን ማዕረግ ለገዳይም የስራውን አላህ ይስጥ!

اللهم اغفر له وارحمه وعافه واعف عنه وأكرم نزله وأعذه من عذاب القبر

وارزق أهله ومحبيه الصبر والسلوان.

Send as a message
Share on my page
Share in the group