🚨 በጄኒን ከወራሪው ሃይሎች ጋር ዛሬ ፈጅር አከባቢ ባደረገው ከፍተኛ ውጊያ የፍልስጤም ተዋጊዎች ከፍተኛ አቅም ያላቸውን ፈንጂዎች ሲያፈነዱ የሚያሳይ ምስል ነው በዚህም ወራሪዋ 4 ወታደሮቿ ከባድ ጉዳት ደርሶባቸው በሄሊኮፕተር ተወስደዋል ቁጥሩ ከዚህም በላይ ሊሆን ይችላል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

9 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group