Translation is not possible.

ወጣትነቴን አገኘሁ በናንተ ሰበብ፡፡ (ከሪም)

ክፍል 2

ማንም ሰው እሱ ይሰራል እሱ ሃብታም ነው ሚለውን መቀበል አይሻም አይፈልግም፡፡ አልሃምዱሊላህ ይሄም አንዱ ኒእማ ነው፡፡ ወደናንተ ያመጣኝን አጋጣሚ ላጫውታችሁ፡፡ እኔ ለሶስተኛ ግዜ ማግባት ነበረብኝ ቤተሰብን ጫጫታ ለመቀነስ በተለይ እህቶቼ በጣም ነው የሚጨነቁልኝ፡፡ እነሱ ላይ እንዳልወድቅ ሴት ካላገባህ ይሉኛል፡፡

እኔ የራሴ ሁለት ሰራተኞች አሉ፡፡ ከዛ ውጭ ምንም አልፈልግም ስላቸው አንዳንዴ እንደውም ምናልባት ወንድ እወድ ይሆን ብለው ጠርጥረው ነበር፡፡ እኔ ግን ይህን ሃሳብ ሲያነሱ ደንግጬ ሰድቤያቸዋለሁ፡፡ በፍጹም ለተመሳሳይ ፆታ ፍላጎት የለኝም፡፡

ከዛንም በዚህ ምክንያት በቃ አግባ ሶስተኛ ብለው አንዲት አላህ ወደዳትን ሚስት ሰጠኝ፡፡ ከኔ በእድሜ በጣም ታናሼ ናት ገና ሩጣ ያልጠገበች፡፡ በሷ ምክንያት ተጠቅሜ የማላውቀውን መድሃኒት ቫያግራ እንድጠቀም ተገድጃለሁ፡፡ በፍጹም ሃቋን መጠበቅ አለብኝ ብዬ ስላሰብኩ፡፡

በሱ በኩል ምንም ችግር አልፈጠረብኝም፡፡ ግን ጤናዬ እንደፊቱ አይደለም፡፡ ቶሎ ቶሎ ይደክመኛል፡፡ ለጡሃራ ተነስቼ ስመጣ ጭንቀት ነው ምተነፍሰው፡፡ ውሃ ሲጠጣ ሰው ያልበዋል እኔ የምጠጣው ውሃ በአናቴ ላይ የሚፋላ ነው የሚመስለው፡፡

ከኔ ጋር የሚቅሙ ጓደኞቼ ወይም በኔ አጠራር አቃቃሚዎቼ እራሳቸው ሳይቀር ለጤናዬ ተጨነቁ፡፡ በዚህ መሃል ግን ቤታችን ውስጥ ነበረው ችግር በኔ ላይ ብቻ አይደለም፡፡ ባለቤቴን ለንደን ድረስ ወስጄ አስመርምሬ ህክምናዎችንም ተጠቅማለች፡፡ አንቺ መውለድ ትችያለሽ የርሱ ዘር ፍሳሽ ደካማ ነው አሏት፡፡ እኔ የኔን ለማዳበር ብዙ ነገሮችን ተጠቀምን፡፡

የቀረው የኔን እንቁላል ማዳበር ነው፡፡ ግን ከዛ በፊት ዶክተሩ ያለኝ እንዲህ ለመውለድ ሁሌ እንዲህ መዳበር ያስፈልገዋል፡፡ ላይሳካም ይችላል ብሎ አስጠነቀቀኝ፡፡

አላህዬ ብዙ ነገሮችን ሲሰጠኝ በዚህ ሊያሰቃየኝ ነው አልኳት ሚስቴን፡፡ እሷ ግን አታምንበትም አባባሌን፡፡ መውለድ እፈልጋለሁ አንተም መውለድ ትችላለህ ባንተ ላይ የሆነ ነገር ቢኖር እንጂ አል፡፡ ምን ማለት ፈልገሽ ነው አልኳት፡፡ ይቀጥላል፡፡

ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

https://t.me/Qallbdoc

ህክምና ለማግኘት👇

https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

https://t.me/UstazulQallb

👆

Send as a message
Share on my page
Share in the group