Translation is not possible.

``አንድ ሰው ወደ አንድ ሷሊህ ሰው መጣና

<የማያቁትን አምላክ እንዴት አምላኬ ነው

በማለት ሊያመልኩት እንደቻሉ ይንገሩኝ?>

አላቸው። እርሳቸውም እንዲህ ሲሉ መለሱለት

<በበረሃ ስትሄድ የግመል ዱካ በረጅሙ

ተዘርግቶ ብታይ በዚያ ቦታ ግመል ማለፉን

ትጠራጠራለህ?> አሉት። ጠያቂው <ዱካውን

ካየውማ እንዴት እጠራጠራለሁ አለ።>

እንግዳያውስ የፈጣሪያችን ዱካዎች ደግሞ

እኛ ብሎም ይህ የሚታየው ዓለም ነው።

ለእምነቴ የግድ እርሱን ማየት የለብኝም አሉት።'' (ረዋኢዑን ሚነል-ፊክር)

Send as a message
Share on my page
Share in the group