UMMA TOKEN INVESTOR

About me

I'm M, student of mgt. At Addis Ababa University.

Translation is not possible.

አላህ ሱረቱንነጅም ላይ እንዲህ ይላል:-

♦️أَفَرَأَيْتُمُ اللَّاتَ وَالْعُزَّىٰ▪️وَمَنَاةَ الثَّالِثَةَ الْأُخْرَىٰ▪️أَلَكُمُ الذَّكَرُ وَلَهُ الْأُنثَىٰ▪️تِلْكَ إِذًا قِسْمَةٌ ضِيزَىٰ▪️إِنْ هِيَ إِلَّا أَسْمَاءٌ سَمَّيْتُمُوهَا أَنتُمْ وَآبَاؤُكُم مَّا أَنزَلَ اللَّهُ بِهَا مِن سُلْطَانٍ ۚ إِن يَتَّبِعُونَ إِلَّا الظَّنَّ وَمَا تَهْوَى الْأَنفُسُ ۖ وَلَقَدْ جَاءَهُم مِّن رَّبِّهِمُ الْهُدَىٰ

“አልላትንና አልዑዛን አያችሁን? ሶስተኛይቱንም አነስተኛዋን መናትን (አያችሁን? የምትገዟቸው ሃይል አላቸውን?) ለእናንተ ወንድ ለእርሱም ሴት (ልጅ) ይኖራልን? ይህቺ ያን ጊዜ አድሏዊ ክፍያ ናት፡፡ እነርሱ እናንተና አባቶቻችሁ (አማልክት ብላችሁ) የጠራችኋቸው ስሞች ብቻ እንጅ ምንም አይደሉም፡፡ አላህ በእርሷ (በመግገዛት) ምንም ማስረጃ አላወረደም። ጥርጣሬንና ነፍሳቸው የዘነበለበትንንጂ ሌላን አይከተሉም። ከጌታቸውም በርግጥ መመሪያ መቶላቸዋል። ” አን ነጅም፡19____23

▪️ዩሱፍ (ዐለይሂ ሰላም) ለእስር ቤት ጓደኞቹ ምን እንደተናገረ አላህ ሲገልፅልን እንዲህ ይላል፡-

يَا صَاحِبَيِ السِّجْنِ أَأَرْبَابٌ مُّتَفَرِّقُونَ خَيْرٌ أَمِ اللَّهُ الْوَاحِدُ الْقَهَّارُ ▪️مَا تَعْبُدُونَ مِن دُونِهِ إِلَّا أَسْمَاءً سَمَّيْتُمُوهَا أَنتُمْ وَآبَاؤُكُم مَّا أَنزَلَ اللَّهُ بِهَا مِن سُلْطَانٍ ۚ إِنِ الْحُكْمُ إِلَّا لِلَّهِ ۚ أَمَرَ أَلَّا تَعْبُدُوا إِلَّا إِيَّاهُ ۚ ذَٰلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ وَلَٰكِنَّ أَكْثَرَ النَّاسِ لَا يَعْلَمُونَ

“የእስር ቤት ጓደኞቼ ሆይ!የተለያዩ አምላኮች ይሻላሉን? ወይስ አሸናፊው አንዱ አላህ “ከእርሱ ሌላ እናንተና አባቶቻችሁ (አማልክት ብላችሁ)

የጠራችኋቸውን ስሞች እንጅ አትገዙም፡፡ አላህ በእርሷ ምንም አስረጅ አላወረደም፡፡ ፍርዱ የአላህ እንጅ የሌላ አይደለም፡፡ እርሱን እንጅ ሌላን እንዳትገዙ አዟል፡፡ ይህ ትክክለኛው ሃይማኖት ነው፡፡ ግን አብዛኞቹ ሰዎች አያውቁም፡፡” ዩሱፍ፡ 39__40

➲ሁድ ለህዝቦቹ የሚከተለውን ተናግሯል፡

♦️ ۖ أَتُجَادِلُونَنِي فِي أَسْمَاءٍ سَمَّيْتُمُوهَا أَنتُمْ وَآبَاؤُكُم مَّا نَزَّلَ اللَّهُ بِهَا مِن سُلْطَانٍ ۚ فَانتَظِرُوا إِنِّي مَعَكُم مِّنَ الْمُنتَظِرِينَ

“እናንተና አባቶቻችሁም (አማልክት ብላችሁ) በጠራችኋቸው ስሞች አላህ በእርሷ ምንም ማስረጃ ያላወረደባት ስትሆን ትከራከሩኛላችሁን? ተጠባበቁም እኔ ከእናንተ ጋር ከተጠባባቂዎቹ ነኝና” አለ፡፡” አል አዕራፍ፡71

አላህ ለኛ እስልምናን ወዶልናል። ወላህ ደጋግመን ልናመሰግነው ይገባል። ከእስልምና ውጪም ሌላ ሀይማኖት የለም።

➲አላህ በተከበረው  ቁርኣን የሚከተሉትን ተናግሯል፡-

♦️ وَرَضِيتُ لَكُمُ الْإِسْلَامَ دِينًا ۚ

“ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት

በኩል ወደድኩ” አል ማኢዳህ፡3

♦️وَمَن يَبْتَغِ غَيْرَ الْإِسْلَامِ دِينًا فَلَن يُقْبَلَ مِنْهُ

“ከኢስላም ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈጽሞ ከርሱ ተቀባይ የለውም፡፡”

አል ዒምራን፡85

♦️وَمَن يَرْغَبُ عَن مِّلَّةِ إِبْرَاهِيمَ إِلَّا مَن سَفِهَ نَفْسَهُ ۚ

“ከኢብራሒምም ህግጋት ነፍሱን ያቄለ ሰው ካልሆነ በስተቀር የሚ” አል በቀራህ130

♦️إِنَّ الدِّينَ عِندَ اللَّهِ الْإِسْلَامُ ۗ

“ከአላህ ዘንድ (የተወደደ) ሃይማኖት ኢስላም ብቻ ነው” አል ዒምራን፡19

ይህን ውብ የሆነ ሀይማኖታችንን ሌሎች እንዲቋደሱን ሰበብ እንሁን።

✍Muhyidin

Share👇 Share👇 Share👇

https://t.me/Pointing_to_the_True_Religion

Telegram: Contact @Pointing_to_the_True_Religion

Telegram: Contact @Pointing_to_the_True_Religion

ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ወደ ትክክለኛውና ወደ ተፈጠርንለት ሀይማኖት ማመላከት ነው.
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ይህ ሰው ናሬንድራ ሞዲ ይባላል :: በቁሳዊ አለሙ ውስጥ ትልቅ ሆና የምትታዬው ሀገረ ሕንድ መሪ ማለት ነው :: ለጣዖት ተደፍቶ ነው :: ይህ ሰው እንግዲህ "ቁል ሁወሏሁ አሃድ!" ቢባል "አጀዓለል አሊሃተ ኢላሃው ዋሂዳ"("እነዚህን ሁላ አማልክት አንድ አምላክ አደረገብንንዴ") ማለቱ አይቀሬ ነው ::

ከምንም በላይ "ላሸሪከ ለሁ!"("ለርሱ አጋር የሌለው") የሆነው አምላክ የተውሒድን መንገድ ስላደለን ምስጋና ይድረሰው :: የሀኒፍያዋን መንገድ አድሎናልና አልሃምዱሊላህ ::

✍Muhammed Amin

( with some editing )

https://t.me/Pointing_to_the_True_Religion

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

👌👌👌

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

``አንድ ሰው ወደ አንድ ሷሊህ ሰው መጣና

<የማያቁትን አምላክ እንዴት አምላኬ ነው

በማለት ሊያመልኩት እንደቻሉ ይንገሩኝ?>

አላቸው። እርሳቸውም እንዲህ ሲሉ መለሱለት

<በበረሃ ስትሄድ የግመል ዱካ በረጅሙ

ተዘርግቶ ብታይ በዚያ ቦታ ግመል ማለፉን

ትጠራጠራለህ?> አሉት። ጠያቂው <ዱካውን

ካየውማ እንዴት እጠራጠራለሁ አለ።>

እንግዳያውስ የፈጣሪያችን ዱካዎች ደግሞ

እኛ ብሎም ይህ የሚታየው ዓለም ነው።

ለእምነቴ የግድ እርሱን ማየት የለብኝም አሉት።'' (ረዋኢዑን ሚነል-ፊክር)

Send as a message
Share on my page
Share in the group