$Information
📌የቤተል አዲሱ መስጂድን አስመልክቶ ዋና ዋና መረጃዎች:-
1)የቤተል አካባቢ ሙስሊሙ ከመንግስት በምሪት ያገኘው የመጀመሪያው መስጂድ ነው።ለዚህም የከተማ አስተዳደሩን እና መሬት ልማት አስተዳደርን እናመሰግናለን።
2)የቤተል አካባቢ ሙስሊም የመስገጃ ቦታ እንዲሰጠው ከ1995 በፊት ጀምሮ ጥያቄ ያቀረበ ቢሆንም ምላሽ ሳያገኝ ቆይቷል።
3)የአካባቢው ነዋሪዎች ቀድሞ የነበረውን የከተማ አስተዳደር ለመስገጃ ቦታ ጥያቄ ሲጠቁሙት የነበሩ ባዶ ቦታዎች ለሌላ አገልግሎት እዲውሉ ተደርጎል።
4)አሁን የተሰጠው ቦታ ለክፍለ ከተማውም ሆነ፣ ቦታው ለሚገኝበት የወረዳ አስተዳደር ከባድ የፀጥታ ችግር ተደርጎ የተወሰደ ቦታ ነበር።
5)ቦታው:-ለ15 አመት ያህል የቤት ፍራሽ ሲደፋበት የነበረ፤አፈር ሲደፋበት የነበረ፤ቆሻሻ ሲደፋበት የነበረ ቦታ ከመሆኑም ባሻገር ቦታው:-ለሐሺሽ ማጬሺያነት፤ለዘራፊ መደበቂያነት፤ክብር ነክ ለሆኑ ድርጊቶች መሸሸጊያ ዋሻ ነበር።
6)የተከበሩ ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ እንደጠቀሱትና መረጃዎችም እንደሚያመላክቱት አሁን በተሰጠው መስጂድ ዙሪያ በ1·4 ኪሎ ሜትር ራዲየስ ውስጥ ብቻ የአንድ ቤተ እምነት ተቋም ብቻ ከ451,000 (ከአራት መቶ ሐምሳ አንድ ሺ ካ·ሜ) በላይ ቦታ እንደያዙ መረጃዎች ያሳያሉ።
7)በአሁን ሰዐት ቦታው ከላይ ለተጠቀሱትና ከባህላችን ውጪ ለሆኑ ቆሻሻ ድርጊቶች መፈፀሚያ እንዳይሆን እና ምላሽ አፈር መድፊያ ሆኖ መቀጠል ስለሌለበት ሙስሊሙ በመረባረብ በአጥር አስከብሮታል።
8)በቀጣይ ቦታው መስጂድና ተያያዥ ልማቶችን ጨምሮ የተፋሰስ ዙሪያ ልማት በማካሄድ ለአይን የሚስብ፤ ፅዱና አረንጎዴ ለማድረግ በመሰራትበላይ ይገኛል።
የኢትዮጲያ እስልምና ጉዳይ ጠቅላይ ም/ቤት ፕሬዝዳንት ሸህ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ አዲሱ መስጂድ ተገኝተዋል ።
✍️Mohammed Abate