Translation is not possible.

በቁርኣን ውስጥ የተጠቀሱ 25 ነብያቶች‼

▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬

ስም ዝርዝር            የተላኩበት ህዝብ

1) አደም (ዐ.ሰ)

2)  ኢድሪስ (ዐ.ሰ).....ወደ ግብፅ

3) ኑህ (ዐ.ሰ)..........ለኑህ ህዝቦች

4)  ሁድ (ዐ.ሰ)........ ለበኒ'ዓድ ህዝቦች

5) ሷሊህ (ዐ.ሰ)........ለአረቦች- ሰሜን የመን (Thamud people)

6) ኢብራሒም (ዐ.ሰ)...ለኢብራሂም ህዝቦች

7) ሉጥ  (ዐ.ሰ)....ለሶዶምና ለጎሞራ ህዝብ (present day industrial site of Sedom, Israel)

8) እስማኢል (ዐ.ሰ)......ለአረብ ህዝቦች

9) ኢስሀቅ (ዐ.ሰ)........ለከን'አን ህዝቦች(የአሁኗ ቦታ ምዕራብ ጋዛ)

10) የእቁብ (ዐ.ሰ)....ለእስራኤል

11) ዩሱፍ (ዐ.ሰ).... ለግብፅ

12) አዩብ (ዐ.ሰ).....የአሁኗ ሮማ

13) ሹአይብ (ዐ.ሰ)....ለመድየን ህዝቦች

14) ሙሳ (ዐ.ሰ)....ለእስራኤል

15) ሀሩን (ዐ.ሰ)....የአሁኗ ጆርዳን

16) ዙልኪፍል (ዐ.ሰ)...አርሞኒያ- ደማስቆስ

17) ዳውድ (ዐ.ሰ)......ለእስራኤል

18) ሱለይማን (ዐ.ሰ)....ለእስራኤል ህዝቦች

19) ኢልያስ (ዐ.ሰ)....የአሁኗ ሊባኖስ

20) አል-የሰእ (ዐ.ሰ)..ለእስራኤል ህዝብ

21) ዩኑስ (ዐ.ሰ).....የአሁኗ ኢራቅ

22) ዘከርያ (ዐ.ሰ).....ለእስራኤል ህዝብ

23) የህያ (ዐ.ሰ) ......ለእስራኤል ህዝብ

24) ኢሳ (ዐ.ሰ)........ለእስራኤል ህዝብ

25) ሙሐመድ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) - (All Mankind) ለሁሉም ህዝብ ለአለማት እዝነት ተደርገው ተላኩ።

||

የቴሌግራም ቻናል፦

t.me/AbuHiba

Send as a message
Share on my page
Share in the group