በጋዛ ነዋሪ ከነበረው ፍልስጤማዊ ለሐማሶች የተፃፈ ✍️
«የኔ ተወዳጅ የአላህ ሰዎች ... »
«ቤታችንን ጥለን ስንሰደድ እናንተ እዛ እስካላችሁ ድረስ ቤታችን ደህና ለመሆኑ እርግጠኛ በመሆን ነው። ምስጋና ለናንተ ይሁንና በቅርቡ እንመለሳለን።»
«ኩሽና በሚገኘው ቡናማው ቁምሳጥን ውስጥ ለናንተ የታሸጉ ምግቦችን ሞልተን አስቀምጠንላችኋል።»
«ሳሎን ቡናማ ሶፋ አለ። ሶፋው ስር የመኝታ ቤት ቁልፍ አለ። መኝታ ቤቱን እንደከፈታችሁት አልጋ ላይ የተቀመጠ ብር ታገኛላችሁ። ልትጠቀሙበት ከፈለጋችሁ በደስታ ተጠቀሙበት።»
«ቤታችን ከወደመም በጣም ትንሽ መስዋዕትነት ነው። ያደረጋችሁት ጫማ ከቤቱ የተሻለ ዋጋ አለው። እኔ ግን በአክብሮት የሞጠይቃችሁ አንድ ነገር ብቻ ነው ... እራሳችሁን ጠብቁ እና በሰላም ቆዩ!»
https://www.youtube.com/@QisaTube1
Facebook - ቂሳ ትዩብ Qisa Tube
Telegram - t.me/QisaTube