የዚክር ትሩፋት!

ከአቢ ደርዳ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿أَلَا أُنَبِّئُكُمْ بِخَيْرِ أَعْمَالِكُمْ، وَأَزْكَاهَا عِنْدَ مَلِيكِكُمْ، وَأَرْفَعِهَا فِي دَرَجَاتِكُمْ، وَخَيْرٌ لَكُمْ مِنْ إِنْفَاقِ الذَّهَبِ وَالْوَرِقِ، وَخَيْرٌ لَكُمْ مِنْ أَنْ تَلْقَوْا عَدُوَّكُمْ، فَتَضْرِبُوا أَعْنَاقَهُمْ، وَيَضْرِبُوا أَعْنَاقَكُمْ ". قَالُوا : بَلَى. قَالَ : " ذِكْرُ اللَّهِ تَعَالَى﴾

فَقَالَ مُعَاذُ بْنُ جَبَلٍ: مَا شَيْءٌ أَنْجَى مِنْ عَذَابِ اللَّهِ مِنْ ذِكْرِ اللَّهِ

“ከመልካም ስራዎቻችሁ በላጭ፣ ከንጉሳችሁ ዘንድ የጠራ፣ ደረጃዎቻችሁን ከፍ የሚያደርግ፣ ወርቅና ብር ከመለገስ የሚሻላችሁ፣ ጠላቶቻችሁን አግኝታችሁ አንገቶቻቸውን ከምትመቱና አንገቶቻችሁን ከሚመቱ (ከጂሃድ) የሚበልጥባችሁን አልነግራችሁምን? ሶሐቦች እንዴታ! ይንገሩን የአላህ መልእክተኛ ሆይ! አሉ። ‘አሸናፊና የላቀውን አላህ ማውሳት’ አሉ።”

ሙዐዝ ቢን ጀበል እንዲህ ይላል፦ “ከአላህ ቅጣት ነፃ የሚያወጣ አንድም ነገር የለም ዚክር ‘አላህን ማውሳት’ ቢሆን እንጂ።”

📚 ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል: 3377

በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ

Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS

Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk

Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx

X፦ https://bit.ly/41tIUPv

Youtube፦ https://bit.ly/41yPkNg

Telegram: Contact @BuhariMuslimAmharic

Telegram: Contact @BuhariMuslimAmharic

በቡኻሪና ሙስሊም ሳይገደብ በሌሎች የሐዲስ ሊቃውንቶች የተዘገቡ ነቢያዊ ሀዲሶችም ይቀርቡበታል። ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
Send as a message
Share on my page
Share in the group