....በቀን ቅልጥ ያሉ አላህን አምላኪ መናኞች ነበሩ።በዚህ ሁሉ መሃል ታድያ ይገዛሉ፣ይሸጣሉ፣አትክልቶችን ያለማሉ፣ያገባሉ፣ቤተሰቦቻቸውን ይንከባከባሉ፣ከዚያም አልፈው የተቸገሩትን ይረዳሉ። መልካም ስራዎቻቸው እንደ ተራሮች የተቆለሉ ቢሆንም ከእነርሱ በኋላ የመጡ ብዙ ትውልዶች እንደተቄሉ ብጤ በራሳቸው አይመፃደቁም፣ አይደነቁምም። ከእነርሱ በላይ የፅድቅን መንገድ የተመላለሰበት እንደሌለ በማሰብ ለራሳቸው ከፍ ያለ ግምት በመስጠት ከመኩራራት ይልቅ ሌሎችን የሚያልቁና ራሳቸውን ሁልጊዜም ዝቅ አድርገው የሚመለከቱ ነበሩ።

:

የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ውድ ባልደረቦች የሆኑት ሶሐቦች (አላህ የሁሉንም ሥራ ይውደድላቸው።)

ካነበብኩት🤗🤗

https://t.me/darularkemfamily

Telegram: Contact @darularkemfamily

Telegram: Contact @darularkemfamily

ይህ የዳሩል አርቀም ኢስላማዊ ጀመአ ቤተሰቦችን ምናፈራበት group ነው ።በዚህ group ላይ የዳሩል አርቀም ስራ እንዲሁም ከቻሪቲ ጋ የተያያዙ ምርጥ እና አስተማሪ ጽሁፎች በደንብ ያገኛሉ ። ወደ groupu በመቀላቀል የኸይር ስራው ተካፋይ ይሁኑ ወደ ጀመአችን መግባት የምትፈልጉ ወንዶች? @Bilugolden ሴቶች ? @Amtullahiiiiii g ላይ ማናገር ትችላላችሁ
Kirim sebagai pesan
Bagikan di halaman saya
Bagikan di grup