Tidak bisa diterjemahkan.

የፈለግከውን ውደድ → ትል'ለየዋለህ‼

==========================

✍ ውዱ ነቢይ ረሱሉ-ል-ሁዳ ﷺ እንዲህ ይላሉ፦

«ጂብሪል ወደኔ መጣና እንዲህ አለኝ፦ "ሙሐመድ ሆይ! የፈለግከውን ያክል ብትኖር ትሞታለህ፣ የፈለግከውን ብትወድ ትል'ለየዋለህ፣ የፈለግከውን ሥራ → ትመነዳበታለህ፣

እወቅ! የሙእሚን ልቅናው በሌሊት መቆሙ (በሌሊት ተነስቶ መስገዱ) ነው፣ ከፍታው ደግሞ ሰዎችን ከመጠየቅ (ከመለመን) መብቃቃቱ ነው።"»

[አ-ስ'ሲ-ል-ሲለቱ-ስ'ሶሒሓህ: 831]

ምን ያማረ አገላለፅ!

image
image
Kirim sebagai pesan
Bagikan di halaman saya
Bagikan di grup