Translation is not possible.

በአላህ ፈቃድ ተከተበ 🖊️

ይድረስ___ላልከኝ

ከሴት የመጣ ነገር ሁሉ መጨረሻው ___ ብዙ ነው ላልከኝ፤___ብለህም ላልከኝ

(fill z blank)

በዚህ ዘመን ይህን አስተሳሰብ ያነገበ አለ ብዬ አላስብም ነበር (ግን አሳየኝ)

እሱ ብቻ ሳይሆን አዒሻን ከሚያቅ ምራቁ እስከ ሚደርቅ

(أم المؤمنين قالت)

(የምዕመናን እናት እንዲህ አለች: )ከዛም የዘለለ ብሎ ከሚያነብ ህዝብ ይህን አልጠብቅም ነበር

(ግን አሁንም አልጠብቅም) በስህተት ነው

ፋጢማስ፣ኸድጃስ፣መርየምስ፣አስማስ ፣አስያስ፣አሙ አይመንስ.....ማይረሳ ረሳው እናትህስ......ይህን ሁሉ እንዲ___ትላለህን

(የኔማ ችግር የለውም)

ደሞኮ እነሱን ለመሆን እየጣርክ እኔን እንዲ___ ምትለኝ ነገርስ

(አትለኝም)

ሳልነግርክ እሷኮ ናት የኔ  ተምሳሌት

መሆኖን ምመኛት

በአላህ ፈቃድ የምሆነት።

ያኔ ደሞ ምን ትለኝ ይሆን???

ፌሚኒስት

🚨ዋ! እንዳትሉኝ

ተምሳሌቴን እየነገርኳቹ ሆ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group