እኛኮ ሴት ልጅን ተራቁታ የመኪና ጎማ ስታስተዋዉቅ አይተናል!
እኛኮ ሴትልጅ ኤችአይቪን ለመከላከል እንትንን ይጠቀሙ የሚችልን ማስታወቂያ ስትሰራ ተመልክተናል
እኛኮ ሴቶችን እንደ ተራ ሸቀጥ ብጣሽ ጨርቅ ጣል አድርገው በየሱቁ በየካፌና ሬስቶራንቱ ሲንከራተቱ አይተናል ከዚህ ሁሉ ጀርባግን.......... የስሜት እሳትን ማጥፊያ ሊያደርጓት የፈለጉ የብ*ል*ግ*ና ጠኔ አናታቸው ላይ የወጣ ሰወች.... በነፃነት. ስም ሲነግዱባቸው አይተናል......! እያየንም ነው!!
በዚህ ሁሉ መሀል ግን ኢስላም በሂጃብ ከፍ አደረገን!!! በነዚህ አይነት ባለ*ጌወት እንዳንደፈር በኒቃብ አስጠበቀን!! ወላሂ ወቢላሂ ዛሬም ነገም ክብራችን ኒቃብ ነው!! ተራቁተን ያላዩን ባለጌወች ግን ኒቃብን ተችተው እኛን ከኒቃብ የሚያርቁን ቢመስላቸውም!!
በቁጭት ኒቃባችን ውበታችን ብቻ ሳይሆን መከበሪያችን ነው!!