Translation is not possible.

ሰሞኑን ሙስሊሙን ሚሊኒዬር መሆን አለበት የሚል ዱንያዊ ጥሪ ነበር። በዲን ሽፋን ሲሆን ብዙዎችን ሊያወዛግብ ይችላል።

ሸይኽ ሙሐመድ ሐሚዲን በጁሙዓህ ኹጥባቸው ላይ ጥሩ ምላሽ ሰጥተውበታል።

አዳምጡት‼

ለሌሎችም አሰራጩት!

ምንም እንኳ ኡማው በዱንያዊ ነገሩም ንቁ ተሳታፊ መሆን ቢገባውም፤ በዱንያ ብቻ እንዲጠመድ የሚያደርግ ሰበካ አሁን ላይ ብዙም አያስፈልገውም።

ካስፈለገም በተቃራኒው በዛ አድርጎ ስለ ዱንያ መጥፎነት መሰበክ አለበት።

አሁን ላይ እኮ አላህ ካዘነለት ውጭ አብዛሃኛው ህዝብ ዲኑን ረስቶ በዱንያ ተጠምዷል።

ታዲያ እንደት ይባስ በዱንያ እንዲጠመድ እንገፋፋዋለን?

እንዳውም አላህ ዱንያን የሰጠው ህዝባችን ዘካውን በአግባቡ እንዲያወጣ ቢነገር ኖሮ ብዙም በድህነት የሚሰቃይ ኡማ፣ መሻይኽና ኡስታዝ ባልነበረ ነበር።

ሁሉም ሚዛናዊ አካሄድ ይሻል። ለሆነ አላማ ብቻ ብለን ኡማውን እንዳናጠማው።

1 view
Send as a message
Share on my page
Share in the group