Tarjima qilib boʻlmadi.

ከተማው ጋዛ ቦታውም ኻን ዩኑስ ነው። አንድ ሙጃሂድ መሳርያውን እንዳነገበ የአላህን ጠላቶች ሊፋለም ሲሮጥ በሚሳኤል ተመቶ ከመሬቱ ወደቀ።

አልቻለም ትንፋሽ አጠረው። ሰውነቱ አልታዘዝህ አለው። ጣቱን ወደ ሰማይ ቀሰረና ሸሃዳን አሰማ። እንደምንም ኃይሉን አሟጦ ተነሳ ግን ግን... አቅም አነሰው። መልሶ ከመሬቱ ተጋደመ። እንደገና ሞከረ በሱጁድ አላህን መገናኘት ፈለገ።

በግንባሩ ተደፍቶ አላህን ተገናኘ። ከዱንያ አለም ተሰናብቶ ወደ አኼራ የሚሻገርበት የመጨረሻው ጊዜ ሱጁድ እንዲሆን መረጠ። እንዲያም ተጠናቀቀ። አንጀት የሚያንሰፈስፍ ኻቲማ።

አላህ ይቀበልህ ስለኻቲማህ እንኳን ደስ አለህ!

#gaza

19 ko'rish
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish