Translation is not possible.

ችግራችን የእምነታችንን ድክመት ካለማወቃችን ጋር ሳይሆን፡ድክመታችን ገብቶን ለማጠንከር አለመስራታችን ላይ ነው።ብዙዎችቻን ለምንሰራቸው መጥፎ ተግባራቶች፡ምክንያቱ የእምነታችን መዳከም እንደሆነ እያወቅን እርሱን ችግር ለመቅረፍ እምነትን ለማማፋት አንሰራም።በስንፍና ላይ ስንፍና ይደራረብብናል።ድክመታችንን እያወቀን እጅ አጣጥፈን ዝም እንላለን።አላህ ቀጣይነት ያለው ጥንካሬን ይስጠን።

=

አቡ_ዑበይዳ፦  t.me/AbuOubeida

Send as a message
Share on my page
Share in the group