Translation is not possible.

የጤና ባለሞያውን ህይወት እንታደግ!

አብዱ! ትላንት የጤና እክል ገጥሟቸው ድጋፉን እርዳታውን ለሹ ሁሉ ቀድሞ የሚደርስ ለህይወት መቀጠል ያለውን ሁሉ የሰጠ የጤና ባለሞያ ነበር።

ለአመታት በጤና ባለሞያነት በቆየባቸው አመታት አቅም የሌላቸውን ያለክፍያ እስከማስተናገድ ይደርስም ነበር!!

ዛሬ ግን ድጋፍ የሚጠይቅበት ጊዜ ላይ ደርሷል! ሁለቱ ኩላሊቶቹ ስራ በማቆማቸው፣ ህይወቱ አደጋ ላይ ነው! በዲያሌሲስ ለሶስት ወራት ቢቆይም ወጭውን መሸፈን ወደማይችልበት ደረጃ ተሻጋግሯል!!

ንቅለተከላ እንዲደረግለት አስገዳጅ ሆኗል!!

በአሁኑ ሰአትም በአዲስ አበባ ላንሴት አጠቃላይ ሆስፒታል(መገናኛ 24 አካባቢ) በሳምንት ሁለት ጊዜ ዲያሌሲስ እያከናወነ ይገኛል!

ካለን ላይ ቀንሰን እንታደገው ብላችሁ በተጠቀሰው አካውንት የላካችሁ፣ ስክሪን ሹት በውስጥ ላኩልን!!

ውድ ቤተሰቦቹ፣ ጌደኞቹና በስስት የሚናፍቃቸው ልጆቹ እንዲሁም የሱን የሞያ ድጋፍ የሚሹ ሁሉ ይጠብቁታልና ፣ አነሰ በዛ ሳንል የቻልነውን እናድርግ!!

1000584320323 Abdurehman seid/አብዱረህማን ሰይድ የሱፍ /የኢትዮጵያ ንግድ  ባንክ/

Send as a message
Share on my page
Share in the group