Translation is not possible.

በርሀብ ያረረ አንጀቷን ልታስታግስ የተቀበለችውን ብስኩት በእጇ ጨብጣ ወደቤት እያዘገመች ሳለ በወራሪዋ የአየር ጥቃት ተመታ ከመሬቱ ተዘረረች። ብስኩቱን በመዳፏ እንደታቀፈች በደም ጨቅይታ አባቷ አገኛት። ከከፈኑ ላይ የተቀመጠችውን ልጁንና ብስኩቱ እያየ ያለቅሳል። ሐስቢየላህ ከሚል ቃል ውጪ አይናገርም። ብቻ እየተንሰቀሰቀ አላህ በቂዬ ነው ይላል።

Mahi mahisho

10 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group