Translation is not possible.

#ሰበር

በሰሜን ምስራቅ በተያዘችው የፍልስጤም ሰፈር ኪርያት ሽሞና ከ 20 በላይ የሚሆን ተከታታይ የሮኬት ጥቃቶች ከተፈፀሙ በኋላ ከፍተኛ ፍንዳታዎች እየተሰሙ ነው። የጽዮናውያን የድንገተኛ አደጋ ሠራተኞች አሁን ወደቦታው እየተጣደፉ እየሄዱ ነው።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group