Translation is not possible.

የዲን እውቀት የምጣኔ ሀብት እድገት ሳይንሳዊ እውቀት መልካም አስተዳደር ከሚያስፈልገን አኩል ወታደራዊ አቅምን መገንባት ለነገ የማይባል የቤት ስራ መሆኑን ከፍልስጤም ጀግኖች አይተናል፡፡ ሀማስ 40,000 ወታደሮች አሉት የሚል ግልብ ድምዳሜ ላይ የደረሰችው ጽዮናዊት ሀገር ጋዛ ከገባች በኋላ ቢያንስ 400,000-500,000 የፍልስጤም ልጆች ለመዋጋት አስፈላጊው ዝግጅት ያላቸው ብቁ ወታደሮች ሆነው አግኝታቸዋለች፡፡

እስራኤል ከምትጠቀመው ዘመናዊ የስለላ ቴክኖሎጂ እና የጦር መሳሪያ አንፃር ሁሉም ፍልስጤማዊ ትብብር ባያደርግ የሃማስ ጦር ላይ ከዚህ በላይ ጉዳት ልታደርስ ትችል ነበር ግን የጋዛ ህዝብ ቢያንስ ለሀማስ ወታደሮች ህይወቱን አደጋ ላይ ጥሎ የተረጋገጠ መረጃ ስለወራሪዋ ወታደሮች እያቀረበ በመሆኑ ወራሪዋ ሃማስን ማግኘት እንደ ሰማይ ርቆባታል፡፡

የሙሐመድ ትውልድ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group