Translation is not possible.
እዝነቴ ቁጣዬን ቀደመች!
 
ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
 
﴿إنَّ اللَّهَ كَتَبَ كِتابًا قَبْلَ أنْ يَخْلُقَ الخَلْقَ: إنَّ رَحْمَتي سَبَقَتْ غَضَبِي، فَهو مَكْتُوبٌ عِنْدَهُ فَوْقَ العَرْشِ﴾
 
“አላህ ፍጡርን ከመፍጠሩ በፊት ‘እዝነቴ ቁጣዬን ቀደመች’ ሲል መፅሐፍ ፅፏል። እሱም፦ ከሱ ዘንድ የተፃፈው ነው ከዐርሹ በላይ።”
 
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 7554
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group