Translation is not possible.

ዛሬ አልያም ነገ ላንመለስ የምንጓዝ

ከንቱ አላሚ ለከንቱ አለም የምንፈዝ

የዘነጋን የነገውን

የምናልም የዱንያውን

ኪስ ላይኖረው ከፈናችን

ይዘን ላንሄድ ይህ ሀብታችን

ለምን ይሆን ዲንን ሽጠን ማደራችን

ለዚች አለም ለጠፊ አገር መልፍታችን

እያወቅነው እንደምኔድ ሁሉን ጥለን

ምንድን ይሆን ያዘናጋን ?

ምንስ ይሆን ያታለለን ?

✍Eku

#ሞት

Send as a message
Share on my page
Share in the group