Translation is not possible.

የወራሪዋ እስራኤል ጦር ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ የፍልስጤም ዜጎችን ደህንነታቸው የተጠበቀ ነው እያለ ሲለፍፍ በነበረው የመጋዚ ካምፕ አቅራቢያ እጅግ ዘግናኝ የሆነ የጅምላ ጭፍጨፋ ፈፅሟል።

የሞቱትን አላህ ቀብራቸውን ኑር ያድርግላቸው የቆሰሉትንም ይፈውሳቸው

10 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group