Translation is not possible.

አል-ቃሳም ብርጌድ በ-24 ሰአታት ብቻ!⚔️

▶️22 የእስራኤል ወታደሮችን በቀጥታ በመምታት መግደል ወይም ማቁሰል ችሏል

▶️28 ወታደሮችን በተረጋገጠ ሁኔታ ማጥፋት ችሏል

▶️9 ተሽከርካሮዎች ኢላማ ተደርገዋል

▶️4 የጦር ሃይል ቡድኖች በፀረ ሰው መሳሪያ ማጥቃት ተችሏል

▶️2 ፈንጂ የተጠመደባቸው ዋሻዎች በወራሪዋ ወታደሮች ላይ ፈንድተዋል

▶️5 የማዘዣ ክፍሎች እና የጦሩ መሰብሰቢያዎች ተመተዋል

▶️2 የሮኬት ጥቃቶች ተፈፅመዋል

▶️8 ጊዜ ከጠላት ጋር የቅርብ ርቀት ውጊያ ተደርጓል

▶️1 ህንፃ በውስጡ ከመሸጉ ወታደሮች ጋር በፀረ ሰው መሳሪያ ኢላማ ተደርጓል

▶️4 የወራሪዋ ጂፕ ወታደራዊ ወኪኖች ኢላማ ተደርገዋል

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group